ለቆላስይስ ሰዎች የተጻፈ ደብዳቤ የመጽሐፉ ይዘት 1 ሰላምታ (1, 2) የቆላስይስ ክርስቲያኖች ላሳዩት እምነት የቀረበ ምስጋና (3-8) መንፈሳዊ እድገት እንዲያደርጉ የቀረበ ጸሎት (9-12) ክርስቶስ የሚጫወተው ወሳኝ ሚና (13-23) ጳውሎስ ጉባኤውን በትጋት አገልግሏል (24-29) 2 የአምላክ ቅዱስ ሚስጥር የሆነው ክርስቶስ (1-5) ማንም እንዳያታልላችሁ ተጠንቀቁ (6-15) ‘እውነተኛው ነገር የክርስቶስ ነው’ (16-23) 3 አሮጌውና አዲሱ ስብዕና (1-17) የአካል ክፍሎቻችሁን ግደሉ (5) “ፍቅር ፍጹም የሆነ የአንድነት ማሰሪያ ነው” (14) ለክርስቲያን ቤተሰቦች የተሰጠ ምክር (18-25) 4 ለጌቶች የተሰጠ ምክር (1) “በጽናት ጸልዩ” (2-4) በውጭ ካሉት ጋር በጥበብ ተመላለሱ (5, 6) የስንብት ቃላት (7-18)