የርዕስ ማውጫ
ጥር 2004
የግብርናው መስክ ቀውስ የገጠመው ለምንድን ነው?
በመላው ዓለም የሚገኙ ገበሬዎች በዓይነቱ ልዩ የሆነ ከባድ የኢኮኖሚ ቀውስ ገጥሟቸዋል። የዚህ ችግር መንስኤ ምንድን ነው? መፍትሔስ ይኖረው ይሆን?
5 ግብርና ችግር ላይ የወደቀው በምን ምክንያት ነው?
9 የግብርናው መስክ የገጠመው ቀውስ መፍትሔ ያገኛል
13 ደኖች የሚሰጡት አገልግሎት—ዋጋው ምን ያህል ነው?
30 ዓላማ ያለው ሕይወት እንድመራ የተጣለልኝ መሠረት
31 ከዓለም አካባቢ
32 የኢየሱስ ሕይወትከፍ አድርገን የምንመለከተው ስጦታ
አምላክ ስለ ደም ያለውን አመለካከት ተቀበልኩ 12
አንድ ጃፓናዊ ሐኪም ደምን ለሕክምና መጠቀምን በተመለከተ የነበረውን አመለካከት እንዲለውጥ መጽሐፍ ቅዱስ እንዴት እንደረዳው እንመልከት።
ልጃችሁ በድንገት ትኩሳት ቢይዘው መደናገጥ ይኖርባችኋል? ትኩሳቱ እንዲበርድለት ምን ማድረግ ትችላላችሁ?
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
Mark Segal/Index Stock Photography