የርዕስ ማውጫ
ነሐሴ 2004
በጉርምስና ዕድሜ የሚከሰቱትን ተፈታታኝ ሁኔታዎች መቋቋም
የጉርምስና ዕድሜ በተወጠረ ገመድ ላይ ያለምንም ድጋፍ ከመሄድ ጋር እንደሚመሳሰል ተገልጿል። በዚህ የዕድሜ ክልል የሚያጋጥሙ ተፈታታኝ ሁኔታዎችን በተሳካ ሁኔታ መወጣት የሚቻለው እንዴት ነው?
24 ‘የከተማው አስተዳደር አምባገነን መሆን የለበትም’
30 ከዓለም አካባቢ
32 “ከአምላክ ጋር መሄድ” በተባለው የአውራጃ ስብሰባ ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል!
ከጋብቻ በፊት የጾታ ግንኙነት መፈጸም ምን ስህተት አለው? 10
ብዙ ወጣቶች የጾታ ግንኙነት እንዲፈጽሙ ከፍተኛ ግፊት ይደረግባቸዋል። ይሁን እንጂ አንድ ክርስቲያን ከጋብቻ በፊት የሚፈጸምን ወሲብ በተመለከተ ምን አመለካከት ሊኖረው ይገባል?
ቢራ—ወርቃማው መጠጥ 16
የሰው ልጅ ቢራን በሺዎች ለሚቆጠሩ ዓመታት ሲጠምቅ ኖሯል። ይህ ርዕስ የቢራን አስገራሚ ታሪክ ያስቃኘናል።