የርዕስ ማውጫ
ሚያዚያ 2006
እውነተኛ ደስታ ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?
በርካታ ሰዎች ደስተኛ ለመሆን ቢጥሩም የሚሳካላቸው ጥቂቶች ይመስላሉ። ለምን? እውነተኛ ደስታ ለማግኘት ቁልፉ ምንድን ነው?
29 ከዓለም አካባቢ
30 ከአንባቢዎቻችን
32 ልጆቻችንን ከችግር ለመጠበቅ የተዘጋጀ እርዳታ
በሰላሙ ዘመን የደረሰው ታላቁ የኑክሌር አደጋ 20ኛ ዓመት በሚያዝያ ወር ይከበራል። ሰዎች ይህን ችግር የተቋቋሙት እንዴት ነው?
ከምድር ሕዝብ ውስጥ 3 በመቶ ያህሉ በአንድ ዓይነት የአእምሮ ዝግመት ችግር እንደሚሠቃይ ይገመታል። በዚህ ዓይነት ሕመም የተጠቁ ልጆች ያሏቸው ቤተሰቦች ችግሩን እንዴት እንደተቋቋሙት እንድታነብ እንጋብዝሃለን።