የርዕስ ማውጫ
ኅዳር 2008
ስኬታማ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?
ብዙ ሰዎች ስኬታማ ለመሆን ዝና፣ ሀብት ወይም ሥልጣን ሊኖራቸው እንደሚገባ ይሰማቸዋል። ይሁንና እውነተኛ ስኬት የሚለካው በእነዚህ ነገሮች ነው? ማንኛውም ሰው በግለሰብ ደረጃ እውነተኛ ስኬት ማግኘት እንደሚችል የሚያሳዩ ማስረጃዎችን እንድታነብ አንጋብዝሃለን።
4 አስተማማኝ መመሪያ ከየት ማግኘት እንችላለን?
11 ያለ ቀዶ ሕክምና የሰውነትን ውስጣዊ አካል መመልከት
24 ጎማ አልባ ባቡር
29 ረጅም ዕድሜ የመኖር ሚስጥር በኦኪናዋ ተገኝቶ ይሆን?
30 ከዓለም አካባቢ
32 ይበልጥ ትርጉም ያለው ሕይወት እንዲመሩ እየረዳቸው ነው
ለአምልኮ ይረዳሉ ስለሚባሉ ነገሮች አምላክ ምን አመለካከት አለው? 18
የሕዝበ ክርስትናም ሆኑ የሌሎች ሃይማኖት ተከታዮች የሆኑ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ለአምልኮ ይረዳሉ በሚባሉ ነገሮችና ሥነ ሥርዓቶች ታግዘው ይጸልያሉ። አምላክ እንዲህ ላሉት ድርጊቶች ምን አመለካከት አለው?
ከመጠን በላይ ዓሣ የማጥመድ ሥራ በዋነኛው የምግብ ምርት ኢንዱስትሪ የወደፊት ሕልውና ላይ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል። ይህ አሳዛኝ ሁኔታ እንዴት እዚህ ደረጃ ላይ እንደደረሰና ሥር ነቀል ለውጥ ያስፈልግ እንደሆነ የሚያሳየውን ዘገባ አንብብ።
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
© Janis Miglavs/DanitaDelimont.com