የርዕስ ማውጫ
ሚያዝያ 2010
ተጨማሪ ጊዜ እንዲኖርህ ትፈልጋለህ?
ሁላችንም ማለት ይቻላል ማድረግ የምንፈልጋቸውን ነገሮች ሁሉ ማከናወን ስለማንችል የዕለት ተዕለት ሕይወት ውጥረት እንደፈጠረብን ሆኖ ይሰማናል። ታዲያ መፍትሔው ምንድን ነው?
16 በላይኛው አማዞን የሚገኙ የተለያዩ አስደናቂ ፍጥረታት
20 መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? ጥሩ ወይም ክፉ ሰዎች እንድንሆን የሚያደርገን ምንድን ነው?
30 ከዓለም አካባቢ
31 ቤተሰብ የሚወያይበት
32 የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት ማወቅ ያለብህ ለምንድን ነው?
የተሻለ ሥራ መረጥኩ 10
በስጦታ ያገኘነውን ሕይወት እንዴት እየተጠቀምንበት እንዳለን መለስ ብለን መገምገም የሚያስፈልገን ጊዜ አለ። ይህን ስላደረገ አንድ ቡልጋሪያዊ ሠዓሊ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
የፆታ ግንኙነት መፈጸም ይበልጥ ያቀራርበን ይሆን? 26
መጽሐፍ ቅዱስ ከጋብቻ በፊት የፆታ ግንኙነት የሚፈጽም ሰው በራሱ አካል ላይ ኃጢአት እየሠራ እንደሆነ ይናገራል። ይህ እውነት የሆነው እንዴት ነው?