የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 4/10 ገጽ 22-31
  • ቤተሰብ የሚወያይበት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ቤተሰብ የሚወያይበት
  • ንቁ!—2010
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይህን ሥራ ይሠራ የነበረው ማን ነው?
  • ስለ ንጉሥ አሳ ምን የምታውቀው ነገር አለ?
  • ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
  • ከዚህ እትም
  • በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
  • ቤተሰብ የሚወያይበት
    ንቁ!—2010
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
  • ቤተሰብ የሚወያይበት
    ንቁ!—2010
  • ቤተሰብ የሚወያይበት
    ንቁ!—2010
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2010
g 4/10 ገጽ 22-31

ቤተሰብ የሚወያይበት

ይህን ሥራ ይሠራ የነበረው ማን ነው?

እረኞች የነበሩ ሁለት የእስራኤል መሪዎች እነማን ናቸው? መልስህን ከታች ባሉት ክፍት ቦታዎች ላይ ጻፍ።

1. ፍንጭ፦ ዘፀአት 3:1ን አንብብ።

․․․․․

2. ፍንጭ፦ 1 ሳሙኤል 17:34-36ን አንብብ።

․․․․․

ለውይይት፦

አንድ ጥሩ እረኛ ምን ዓይነት ባሕርይ ማሳየት ይጠበቅበታል? ኢየሱስ ራሱን ከእረኛ ጋር ደቀ መዛሙርቱን ደግሞ ከበግ ጋር ያመሳሰላቸው ለምንድን ነው?

ፍንጭ፦ ዮሐንስ 10:11-16ን አንብብ።

ስለ ንጉሥ አሳ ምን የምታውቀው ነገር አለ?

3. አሳ ንጉሥ ሲሆን መጀመሪያ ላይ ያደረገው ነገር ምንድን ነው?

ፍንጭ፦ 2 ዜና መዋዕል 14:2-5ን አንብብ።

․․․․․

4. አሳን ሊወጋው የመጣው አንድ ሚሊዮን ሰራዊት የመጣው ከየት አገር ነው?

ፍንጭ፦ 2 ዜና መዋዕል 14:9, 10ን አንብብ።

․․․․․

ለውይይት፦

ነቢዩ አናኒ ለአሳ ምክር በሰጠው ጊዜ አሳ ምን አደረገ?

ፍንጭ፦ 2 ዜና መዋዕል 16:7-10ን አንብብ።

አሳ እንዲህ ዓይነት ምላሽ መስጠቱ ተገቢ ነበር? አንተስ ምክር ሲሰጥህ ምን ዓይነት ምላሽ መስጠት ይኖርብሃል? ለምንስ?

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 20 መላው ዓለም በማን ኃይል ሥር ነው? 1 ዮሐንስ:․․․

ገጽ 21 ፍቅር ምን አያደርግም? ሮም  13:․․․

ገጽ 26 ከምን ነገር መራቅ አለብን? 1 ተሰሎንቄ 4:․․․

ገጽ 26 ዝሙት የሚፈጽም ኃጢአት የሚሠራው በማን ላይ ነው? 1 ቆሮንቶስ 6:․․․

● መልሱ በገጽ 22 ላይ ይገኛል

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ሙሴ።

2. ዳዊት።

3. የሐሰት አምልኮን አስወግዷል።

4. ከኢትዮጵያ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ