የርዕስ ማውጫ
ኅዳር 2013
© 2013 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania.
ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ
ወጣቶች
ወጣቶች ለሚጠይቋቸው በርካታ ጥያቄዎች የተሰጡትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልሶች አንብብ። ከጥያቄዎቹ መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦
• “ስለ መልኬ ከልክ በላይ እየተጨነቅሁ ነው?”
• “የጤና ችግር ቢኖርብኝ ምን ላድርግ?”
• “ሰውነቴን የምቆርጠው ለምንድን ነው?”
በተጨማሪም “እኩዮችህ ምን ይላሉ?—ዛሬ ነገ ማለት” የተባለውን በእንግሊዝኛ የተዘጋጀ ቪዲዮ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል)
ልጆች
ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን ከልጆቻችሁ ጋር አንብቡ። መልመጃዎች ያሉበትን ገጽ በመጠቀም ልጆቻችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለተጠቀሱት ባለታሪኮች እና ስለ ሥነ ምግባር መሥፈርቶች ያላቸውን ግንዛቤ እንዲያሳድጉ እርዷቸው።
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ልጆች በሚለው ሥር ይገኛል)