የርዕስ ማውጫ
ግንቦት 2014
© 2014 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
ገጽ 4-7
ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ
ወጣቶች
ወጣቶች ለሚጠይቋቸው በርካታ ጥያቄዎች የተሰጡትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልሶች አንብብ፤ ከጥያቄዎቹ መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦
• “ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ነኝ?”
• “የፍቅር ጓደኝነት ለመመሥረት ደርሻለሁ?”
• “ወላጆቼ መፋታታቸው የፈጠረብኝን ስሜት መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?”
በተጨማሪም እኩዮችህ ምን ይላሉ?—ቁመና የተባለውን በእንግሊዝኛ የተዘጋጀ ቪዲዮ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል)
ልጆች
በሥዕል መልክ የተዘጋጁ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን አንብቡ። መልመጃዎች ያሉበትን ገጽ በመጠቀም ልጆቻችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለተጠቀሱት ባለታሪኮች እና ስለ ሥነ ምግባር መሥፈርቶች ያላቸውን ግንዛቤ እንዲያሳድጉ እርዷቸው።
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ልጆች በሚለው ሥር ይገኛል)