የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g19 ቁጥር 1 ገጽ 16
  • የሚከተሉት ጥያቄዎች ያሳስቡሃል?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የሚከተሉት ጥያቄዎች ያሳስቡሃል?
  • ንቁ!—2019
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የJW.ORGን መነሻ ገጽ በአገልግሎት ላይ ተጠቀሙበት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • በድምፅ የተቀረጹ ጽሑፎችን መጠቀም የምንችለው እንዴት ነው?
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ተጨማሪ መረጃ
    ንቁ!—2018
  • በአእምሯችን ለሚጉላሉ ጥያቄዎች መልስ ማግኘት የሚቻለው ከየት ነው?
    በአእምሯችን ለሚጉላሉ ጥያቄዎች መልስ ማግኘት የሚቻለው ከየት ነው?
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2019
g19 ቁጥር 1 ገጽ 16

የሚከተሉት ጥያቄዎች ያሳስቡሃል?

አንድ አባትና ልጁ jw.orgን ሲጠቀሙ
  • አምላክ የሚወደን ከሆነ ክፋትና መከራ ለረጅም ዘመን እንዲቀጥል የፈቀደው ለምንድን ነው?

  • የምንኖረው ይህ ዓለም ሊጠፋ በተቃረበበት የመጨረሻ ዘመን ውስጥ እንደሆነ እርግጠኞች መሆን የምንችለው እንዴት ነው?

  • መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክን መንግሥት በተመለከተ የሚናገረው ተስፋ እንደሚፈጸም እንዴት እናውቃለን?

  • መጽሐፍ ቅዱስ በሕይወታችን ውስጥ ጥበብ ያለባቸው ውሳኔዎች እንድናደርግ ሊረዳን ይችላል?

ፈጣሪያችን ስለሚወደን ለእነዚህም ሆነ ለሌሎች በርካታ ጥያቄዎች መልስ ሰጥቶናል። ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት፣ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ተብሎ የተዘጋጀውን www.jw.org የተባለውን ድረ ገጻችንን እንድትጎበኝ እንጋብዝሃለን።

በዚህ ድረ ገጽ ላይ የተለያዩ መረጃዎችን፣ ቪዲዮዎችን፣ በድምፅ የተቀረጹ ነገሮችን፣ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን የሚዳስሱ ጽሑፎችን እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስን በነፃ ማግኘት ትችላለህ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ