የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g23 ቁጥር 1 ገጽ 16
  • በዚህ የንቁ! እትም ላይ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በዚህ የንቁ! እትም ላይ
  • ንቁ!—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የርዕስ ማውጫ
    ንቁ!—2023
  • መግቢያ
    ንቁ!—2023
  • አምላክ ፕላኔታችን እንደምትተርፍ ቃል ገብቷል
    ንቁ!—2023
  • ምድር የተፈጠረችው በዓላማ ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2014
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2023
g23 ቁጥር 1 ገጽ 16
ከኢንዱስትሪዎች የሚወጣ ጭስ አካባቢውን ሲበክል።

Xuanyu Han/Moment via Getty Images

በዚህ የንቁ! እትም ላይ

ፕላኔታችን አደጋ ላይ ወድቃለች።

ታዲያ ትተርፍ ይሆን? ወይስ እኛንም ይዛ ትጠፋለች? ከታች በተዘረዘሩት ርዕሶች ላይ፣ ፕላኔታችን እየደረሰባት ያለውን ጉዳት እንዲሁም ተስፋ ለማድረግ የሚያበቁ ምክንያቶችን በተመለከተ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የሚከተሉት የፕላኔታችን ክፍሎች የወደፊት ዕጣቸው ምንድን ነው?

  • የውኃ ምንጮች

  • ውቅያኖሶች

  • ደኖች

  • አየር

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት

አንዲት ሴት ከመጻሕፍት መደርደሪያ ላይ መጽሐፍ ቅዱስ ስታወጣ።

በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች በምድር ላይ ለዘላለም ተደስተን መኖር እንደምንችል በሚገልጸው የመጽሐፍ ቅዱስ ተስፋ ላይ ሙሉ እምነት አላቸው። መጽሐፍ ቅዱስ ከአምላክ የመጣ መሆኑን እንዴት እርግጠኞች መሆን እንችላለን? የሚለውን ቪዲዮ ከ​jw.org ላይ ተመልከት።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ