ክፍል 1
ክርስቶስን “መጥተህ እይ”
ኢየሱስ ሰው ሆኖ በምድር ላይ የኖረው ከ2,000 ዓመታት ገደማ በፊት ቢሆንም ዛሬም የአምላክን ልጅ ‘መጥተን ማየት’ እንችላለን። (ዮሐንስ 1:46) የወንጌል ዘገባዎች ስለ ኢየሱስ ማንነት፣ አስተሳሰብና ነገሮችን ስለሚያከናውንበት መንገድ ሕያው የሆነ ትረካ ይዘዋል። ይህ ክፍል የኢየሱስን ድንቅ ባሕርያት እንድንቃኝ ይረዳናል።
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።