የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 103
  • “ከቤት ወደ ቤት”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “ከቤት ወደ ቤት”
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “ከቤት ወደ ቤት”
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • የይሖዋ ምሥክሮች ከቤት ወደ ቤት የሚሄዱት ለምንድን ነው?
    ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች
  • የመንግሥቱን እውነት ማሳወቅ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • የመንግሥቱን እውነት ማሳወቅ
    ለይሖዋ ዘምሩ
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 103

መዝሙር 103

“ከቤት ወደ ቤት”

በወረቀት የሚታተመው

(የሐዋርያት ሥራ 20:20)

1. በየቤቱ፣ በየበሩ

ቃሉን ተናገሩ።

በከተማው፣ በገጠሩ

ቅን ሰዎችን ጥሩ።

ያምላክን መንግሥት ምሥራች

ኢየሱስ እንዳለው፣

ልጅ አዋቂ ሳይል ሁሉም

እየሰበኩ ነው።

2. በየቤቱ፣ በየበሩ

መዳንን አብስሩ።

ለመዳን ግን ያምላክን ስም፣

ያስፈልጋል መጥራት።

ሆኖም ስሙን ካላወቁት

እንዴት ብለው ይጥሩት?

ለዚህ ሲባል በየበሩ

ስሙን ተናገሩ።

3. በሉ ’ንሂድ በየቤቱ፣

ይሰበክ መንግሥቱ።

ቢቀበሉም፣ እምቢ ቢሉም

ዕድል ያግኝ ሁሉም።

ያምላክን ስም መጥራት ራሱ፣

ክብር ነው አትርሱ።

በጎችን የምናገኘው

ቤታቸው ስንሄድ ነው።

(በተጨማሪም ሥራ 2:21⁠ን እና ሮም 10:14⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ