የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 32
  • ጸንታችሁ ቁሙ፣ አትነቃነቁ!

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጸንታችሁ ቁሙ፣ አትነቃነቁ!
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ጸንታችሁ ቁሙ፣ አትነቃነቁ!
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • በጽኑ ልብ ይሖዋን ማገልገላችሁን ቀጥሉ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2002
  • ጸንታችሁ ቁሙ፣ የሕይወትንም ሩጫ አሸንፉ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2003
  • በንጹሕ አቋም መመላለስ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 32

መዝሙር 32

ጸንታችሁ ቁሙ፣ አትነቃነቁ!

በወረቀት የሚታተመው

(1 ቆሮንቶስ 15:58)

1. ብሔራት ፈርተዋል፣ ታውከዋል፤

‘ምን ሊመጣ ነው?’ ብለው ሰግተዋል።

ጠንክረን፣ ጸንተን መቆም አለብን፤

ለአምላክ ታማኝ ሆነን።

(አዝማች)

ከዓለም እድፍ ርቀን፣

ንጹሕ አቋም ጠብቀን፣

እውነትንም ታጥቀን፣ ጸንተን እንቆማለን።

2. ጤናማ አስተሳሰብ ካለን ነው፣

ፈተናዎችን ’ምንቋቋመው።

የአምላክን ቃል ከያዝን አጥብቀን፣

ከለላ ’ናገኛለን።

(አዝማች)

ከዓለም እድፍ ርቀን፣

ንጹሕ አቋም ጠብቀን፣

እውነትንም ታጥቀን፣ ጸንተን እንቆማለን።

3. በሙሉ ልብ እናምልክ ይሖዋን፤

በትጋት እናገልግለው ጌታን።

ምሥራቹን እንስበክ ሁልጊዜ፤

አጭር ነው ያለን ጊዜ።

(አዝማች)

ከዓለም እድፍ ርቀን፣

ንጹሕ አቋም ጠብቀን፣

እውነትንም ታጥቀን፣ ጸንተን እንቆማለን።

(በተጨማሪም ሉቃስ 21:9⁠ን እና 1 ጴጥ. 4:7⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ