የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 116
  • ብርሃኑ እየደመቀ ነው

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ብርሃኑ እየደመቀ ነው
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ብርሃኑ እየደመቀ ነው
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • “ብርሃናችሁ ይብራ”
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • የይሖዋ ምሥክሮች ከሚያምኑባቸው ነገሮች አንዳንዶቹን የቀየሩት ለምንድን ነው?
    ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች
  • ከአምላክ ጋር ትሄዳለህ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2005
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 116

መዝሙር 116

ብርሃኑ እየደመቀ ነው

በወረቀት የሚታተመው

(ምሳሌ 4:18)

1. የጥንት ነቢያት ማወቅ ጓጉተው ነበር፣

ፍጥረትን ስለሚያድነው ዘር።

መንፈስ ገለጸ መሲሕ ’ንደሚመጣ፣

የሰውን ዘር ነፃ ሊያወጣ።

አሁን ጊዜው ደርሶ መሲሑ ነግሷል፤

መገኘቱ ይፋ ሆኗል።

ይህን ማወቃችን ታላቅ ክብር ነው፤

መላ’ክት ሳይቀር የጓጉለት ነው።

(አዝማች)

ድምቀት ጨምሯል መንገዳችን፤

እንደ ቀትር ብርሃን ሆኗል።

አምላክ እውቀት ይገልጥልናል፤

በመንገዱ ይመራናል።

2. ጌታችን ታማኝ ባሪያ ሾሞልናል፤

በወቅቱ ምግብ ይሰጠናል።

የ’ውነት ብርሃን እየደመቀ ሄዷል፤

ማራኪና አሳማኝ ሆኗል።

መንገዱ ጠርቷል አንደናቀፍም፤

በብሩህ ቀን ’ንጓዛለን።

ይመስገን አምላክ የ’ውነት ምንጭ የሆነው፤

በደስታ እንጓዝ አብረነው።

(አዝማች)

ድምቀት ጨምሯል መንገዳችን፤

እንደ ቀትር ብርሃን ሆኗል።

አምላክ እውቀት ይገልጥልናል፤

በመንገዱ ይመራናል።

(በተጨማሪም ሮም 8:22⁠ን፣ 1 ቆሮ. 2:10⁠ን እና 1 ጴጥ. 1:12⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ