የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 78
  • ትዕግሥት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ትዕግሥት
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “በትዕግሥት ጠብቁ”
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • “ትዕግሥትን ልበሱ”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2001
  • ይሖዋ ታጋሽ አምላክ ነው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2001
  • ሁሉንም ሰው ታገሡ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1991
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 78

መዝሙር 78

ትዕግሥት

በወረቀት የሚታተመው

(ገላትያ 5:22)

1. ልዑል ጌታ ይሖዋ፣

ለቅዱስ ስሙ ይቀናል።

ስድቡን በማስወገድም፣

ስሙን ሊያስቀድሰው ይሻል።

ለበርካታ ዘመናት፣

ታይቷል ታላቅ ጽናቱ።

የቻይነቱ ብዛት፣

ድንቅ ነው በ’ውነቱ።

እሱ ሁሉም ዓይነት ሰው፣

እንዲድን ነው ’ሚፈልገው።

የይሖዋ ትዕግሥት፣

ከንቱ አይሆን አለው ውጤት።

2. በአምላክ መንገድ መሄድ፣

ታጋሽ መሆን ይጠይቃል።

ት’ግሥት ልብ ያረጋጋል፤

ከቁጣ ይጠብቀናል።

መልካም ጎን ይፈልጋል፤

በተስፋ ይጠብቃል።

በጭንቀት ስንዋጥም፣

ሚዛን አንስትም።

ማዳበር ትዕግሥትን

ከሌሎቹ ባሕርያት ጋር፣

በእርግጥም ያስችላል

አምላክን መስለን ለመኖር።

(በተጨማሪም ዘፀ. 34:14⁠ን፣ ኢሳ. 40:28⁠ን፣ 1 ቆሮ. 13:4, 7⁠ን እና 1 ጢሞ. 2:4⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ