የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ll ክፍል 9 ገጽ 20-21
  • ምድር ገነት የምትሆነው መቼ ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ምድር ገነት የምትሆነው መቼ ነው?
  • አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ምድር ገነት የምትሆንበት ጊዜ ቀርቧል!
    የአምላክ ወዳጅ መሆን ትችላለህ!
  • ክፍል 9
    አምላክን ስማ
  • የምንኖረው “በመጨረሻው ዘመን” ውስጥ ነው?
    ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?
  • በቅርቡ የሚመጣ የተሻለ ሕይወት!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1995
ለተጨማሪ መረጃ
አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ
ll ክፍል 9 ገጽ 20-21

ክፍል 9

ምድር ገነት የምትሆነው መቼ ነው?

በምድር ላይ ያሉት ችግሮች የአምላክ መንግሥት በቅርቡ እርምጃ እንደሚወስድ ያሳያሉ። ሉቃስ 21:10, 11፤ 2 ጢሞቴዎስ 3:1-5

በመጨረሻው ዘመን በስፋት የሚታዩ ችግሮች—ቁማር የሚጫወቱ ሰዎች፣ ጦርነት፣ በሽታ፣ የምግብ እጥረት፣ ለወላጆች የማይታዘዙ ልጆችና በቤት ውስጥ የሚፈጸም ዓመፅ

መጽሐፍ ቅዱስ በዛሬው ጊዜ እየተከናወኑ ያሉት ነገሮች እንደሚፈጸሙ አስቀድሞ ተናግሯል። ሰዎች ገንዘብን የሚወዱ፣ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፣ ጨካኞችና ሥጋዊ ደስታን የሚወዱ እንደሚሆኑ ተናግሯል።

ታላላቅ የምድር ነውጦች፣ ጦርነቶች፣ የምግብ እጥረትና ወረርሽኝ በሽታዎች እንደሚከሰቱ ገልጿል። እነዚህ ነገሮች በአሁኑ ጊዜ እየተፈጸሙ ነው።

አንድ የይሖዋ ምሥክር ለአንድ ሰው የአምላክን መንግሥት ምሥራች ሲሰብክ

በተጨማሪም ኢየሱስ ስለ አምላክ መንግሥት የሚገልጸው ምሥራች በመላው ምድር እንደሚሰበክ ተናግሯል።—ማቴዎስ 24:14

የአምላክ መንግሥት ክፋትን ሁሉ ያስወግዳል። 2 ጴጥሮስ 3:13

ክፉዎች በአርማጌዶን ሲጠፉ ከዚያም ሰይጣንና አጋንንቱ ሲቀጡ

ይሖዋ በቅርቡ ክፉዎችን ሁሉ ያጠፋል።

ሰይጣንና አጋንንቱ ይቀጣሉ።

ኢየሱስ በሰማይ ባለው ዙፋኑ ላይ ተቀምጦ፤ የተለያየ ዘር ያላቸው ሰዎች ሲደሰቱ

አምላክን የሚሰሙ ሰዎች ከጥፋት ተርፈው ጽድቅ ወደሚሰፍንበት አዲስ ዓለም ይገባሉ፤ በዚያም ፍርሃት አይኖርም፤ በሰዎች መካከል የመተማመን መንፈስና ፍቅር ይሰፍናል።

  • ኢየሱስ በዘመናችን ምን እንደሚፈጸም ተናግሯል?—ማቴዎስ 24:3-14

  • ክፉዎች ይጠፋሉ።—2 ጴጥሮስ 3:7

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ