ሣጥን 11ሀ
ምሳሌ የሚሆኑ አንዳንድ ጠባቂዎች
በወረቀት የሚታተመው
እነዚህ ጠባቂዎች ተቃውሞ ደርሶባቸዋል፤ በታማኝነት ጸንተዋል እንዲሁም ማስጠንቀቂያና ምሥራች አውጀዋል።
በጥንቷ እስራኤል
ኢሳይያስ 778-732 ዓ.ዓ. ገደማ
ኤርምያስ 647-580 ዓ.ዓ.
ሕዝቅኤል 613-591 ዓ.ዓ. ገደማ
በመጀመሪያው መቶ ዘመን
መጥምቁ ዮሐንስ 29-32 ዓ.ም.
ኢየሱስ 29-33 ዓ.ም.
ጳውሎስ 34 ዓ.ም. ገደማ–65 ዓ.ም. ገደማ
በዘመናችን
ቻርልስ ቴዝ ራስልና የሥራ ባልደረቦቹ 1879 ገደማ–1919
ታማኙ ባሪያ 1919–ዛሬ