የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ፦
እምነታችንን በመገንባት ጠንካራ ሆኖ እንዲቀጥል ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው? (ዕብ. 11:6)
ይሖዋ የሰጠንን ሥራ ስናከናውን ውጤታማ እንደምንሆን መተማመን የምንችለው ለምንድን ነው? (ሐጌ 2:4-9)
ይሖዋ ከባድ መከራዎች ሲያጋጥሙን ብርታት የሚሰጠን እንዴት ነው? (መዝ. 18:6, 30፤ ቆላ. 4:10, 11)
ወጣቶችም ሆኑ ባለትዳሮች የይሖዋን ሉዓላዊነት መደገፍ እንዲችሉ ምን ይረዳቸዋል? (ማቴ. 22:37, 39)
‘በእምነት ጸንተን መቆምና ብርቱዎች መሆን’ የምንችለው እንዴት ነው? (1 ቆሮ. 16:13፤ ሮም 15:5፤ ዕብ. 5:11–6:1፤ 12:16, 17)
© 2018 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania