“በይሖዋ ደስ ይበላችሁ”
ጠዋት
3:40 ሙዚቃ
3:50 መዝሙር ቁ. 9 እና ጸሎት
4:00 “በይሖዋ ደስ ይበላችሁ፤ ሐሴትም አድርጉ”
4:15 በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥም ደስተኛ መሆን
4:30 በአገልግሎታችሁ ‘በደስታ ተሞሉ’
4:55 መዝሙር ቁ. 76 እና ማስታወቂያዎች
5:05 “ልባችሁ ሸክም እንዳይበዛበት” ተጠንቀቁ
5:35 የጥምቀት ንግግር
6:05 መዝሙር ቁ. 51
ከሰዓት በኋላ
7:20 ሙዚቃ
7:30 መዝሙር ቁ. 111
7:35 ተሞክሮዎች
7:45 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
8:15 ሲምፖዚየም፦ ይሖዋ ደስተኛ እንድንሆን ይረዳናል
• ደቀ መዛሙርት በማድረጉ ሥራ ስንካፈል
• የእምነት ባልንጀሮቻችንን ስንረዳ
• ፈተናን በጽናት ስንቋቋም
9:00 መዝሙር ቁ. 2 እና ማስታወቂያዎች
9:10 ይሖዋን ሁልጊዜ በፊታችሁ አድርጉት
9:55 መዝሙር ቁ. 7 እና ጸሎት