የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ግንቦት ገጽ 1
  • የአቀራረብ ናሙናዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የአቀራረብ ናሙናዎች
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • መጠበቂያ ግንብ
  • መጠበቂያ ግንብ (የጀርባ ሽፋን)
  • የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት
  • የራስህን መግቢያ አዘጋጅ
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • የመግቢያ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ግንቦት ገጽ 1
አንድ ባልና ሚስት ታብሌታቸውን ተጠቅመው ሲያጠኑ

አንድ ባልና ሚስት ታብሌታቸውን ተጠቅመው ሲያጠኑ

የአቀራረብ ናሙናዎች

መጠበቂያ ግንብ

መጠበቂያ ግንብ መጽሔት፣ ቁጥር 3 2016 | የምትወደውን ሰው በሞት ስታጣ

ጥያቄ፦ ይህ ተስፋ የሚፈጸምበት ጊዜ የሚመጣ ይመስልሃል?

ጥቅስ፦ ራእይ 21:3, 4

አበርክት፦ ይህ የመጠበቂያ ግንብ እትም አምላክ ይህን ተስፋ የሚፈጽመው እንዴት እንደሆነ እንዲሁም ይህ ተስፋ ለአንተ ምን ጥቅም እንደሚያስገኝልህ ያብራራል።

መጠበቂያ ግንብ (የጀርባ ሽፋን)

ጥያቄ፦ ይህን ጥያቄ ተመልከት። [የመጀመሪያውን ጥያቄና ገጽ 16 ላይ የቀረቡትን አማራጮች አሳየው።] አንተ ምን ይሰማሃል?

ጥቅስ፦ መዝ 83:18

አበርክት፦ ይህ ርዕስ መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክን ስም በተመለከተ ምን እንደሚያስተምር ተጨማሪ ማብራሪያ ይሰጣል።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት

ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?

ጥያቄ፦ አንዳንድ ሰዎች ዓለምን የሚቆጣጠረው አምላክ እንደሆነ ይሰማቸዋል። ሆኖም መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ከዚህ የተለየ እንደሆነ ታውቃለህ?

ጥቅስ፦ 1ዮሐ 5:19

አበርክት፦ ይህ መጽሐፍ፣ ይህንንና ሌሎች ርዕሰ ጉዳዮችን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሚያስተምር በግልጽ ይናገራል።

የራስህን መግቢያ አዘጋጅ

ከላይ የተጠቀሱትን ምሳሌዎች እንደ ናሙና አድርገህ በመጠቀም በመስክ አገልግሎት ላይ የምትጠቀምበት የራስህን አቀራረብ አዘጋጅ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ