ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መዝሙር 69-73
የይሖዋ ሕዝቦች ለእውነተኛው አምልኮ ይቀናሉ
ለእውነተኛው አምልኮ ያለን ቅንዓት በግልጽ መታየት ይኖርበታል
ዳዊት ለይሖዋ ያለውን ቅንዓት በሕይወት ዘመኑ ሁሉ አሳይቷል
ዳዊት የይሖዋን ስም የሚቀናቀንን ወይም የሚነቅፍን አካል በቸልታ አያልፍም ነበር
አረጋውያን ክርስቲያኖች ወጣቶች ቅንዓት እንዲኖራቸው መርዳት ይችላሉ
ይህን መዝሙር እንደጻፈ የሚገመተው ዳዊት ቀጣዩን ትውልድ የማበረታታት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ
ወላጆችና የጎለመሱ ክርስቲያኖች ወጣቶችን ማሠልጠን ይችላሉ