የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 የካቲት ገጽ 5
  • ‘ይሖዋ በጎ ፈቃድ የሚያሳይበትን ዓመት አውጁ’

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ‘ይሖዋ በጎ ፈቃድ የሚያሳይበትን ዓመት አውጁ’
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በጽዮን ጽድቅ ይበቅላል
    የኢሳይያስ ትንቢት—ለመላው የሰው ዘር የፈነጠቀ ብርሃን ጥራዝ 2
  • ‘አምላክ በጎ ፈቃድ ያሳየበት ዘመን’
    የኢሳይያስ ትንቢት—ለመላው የሰው ዘር የፈነጠቀ ብርሃን ጥራዝ 2
  • ‘የይሖዋ ዛፎች ይጠግባሉ’
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2004
  • ለረጅም ዓመታት የጸኑ ዛፎች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2001
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 የካቲት ገጽ 5

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኢሳይያስ 58-62

‘ይሖዋ በጎ ፈቃድ የሚያሳይበትን ዓመት አውጁ’

‘ይሖዋ በጎ ፈቃድ የሚያሳይበት ዓመት’ ቃል በቃል የአንድ ዓመት ርዝማኔ ያለውን ጊዜ የሚያመለክት አይደለም

61:1, 2

  • ይህ “ዓመት” ይሖዋ ቅን ልብ ያላቸው ሰዎች እሱ ለሚያሳውጀው የነፃነት አዋጅ አዎንታዊ ምላሽ መስጠት የሚችሉበት አጋጣሚ እንዲያገኙ ሲል የፈቀደውን ጊዜ ያመለክታል

  • በመጀመሪያው መቶ ዘመን ይህ የበጎ ፈቃድ ዓመት የጀመረው ኢየሱስ በ29 ዓ.ም. አገልግሎቱን በጀመረበት ወቅት ሲሆን በ70 ዓ.ም. ኢየሩሳሌም በይሖዋ ‘የበቀል ቀን’ እስከጠፋችበት ጊዜ ድረስ ቀጥሏል

  • በዘመናችን የበጎ ፈቃድ ዓመት የጀመረው በ1914 ኢየሱስ በሰማይ በነገሠበት ጊዜ ሲሆን የሚደመደመው ደግሞ በታላቁ መከራ ነው

ከ29 ዓ.ም. እስከ 70 ዓ.ም. እንዲሁም ከ1914 እስከ ታላቁ መከራ ያለውን አምላክ በጎ ፈቃድ ያሳየበትን ጊዜ የሚያሳይ የጊዜ ሰሌዳ

ይሖዋ ሕዝቦቹን “ትላልቅ የጽድቅ ዛፎች” በመስጠት ይባርካቸዋል

61:3, 4

  • በዓለም ላይ የሚገኙት ረጃጅም ዛፎች በአብዛኛው የሚያድጉት ጫካ ውስጥ ነው፤ ጫካ ውስጥ ያሉ ዛፎች እርስ በርስ ይደጋገፋሉ

  • ሥሮቻቸው እርስ በርስ ስለሚጠላለፉ ዛፎቹ ኃይለኛ ነፋስም እንኳ መቋቋም ይችላሉ

  • ረጃጅሞቹ ዛፎች ለችግኞቹ ጥላ ይሆኗቸዋል፤ እንዲሁም ከዛፎቹ ላይ የሚረግፉት ቅጠሎች ከሥር ላለው አፈር ለምነት ይጨምሩለታል

የዓለም አቀፉ ክርስቲያን ጉባኤ አባላት በሙሉ “ትላልቅ የጽድቅ ዛፎች” የሆኑት ቅቡዓን ቀሪዎች ከሚሰጡት ድጋፍና ጥበቃ ጥቅም ያገኛሉ

ጠንካራ ሥሮች ያሏቸው ትላልቅ ዛፎች ለችግኞች ጥላ ይሆናሉ
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ