ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሕዝቅኤል 18-20
ይሖዋ ይቅር ሲለን በደላችንን አያስታውስም ማለት ነው?
ይሖዋ አንድ ጊዜ ኃጢአታችንን ይቅር ካለን፣ ድጋሚ በእነዚያ ኃጢአቶች አይጠይቀንም።
የሚከተሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌዎች ይሖዋ ይቅር ይለናል ብለን እንድንተማመን ይረዱናል።
ንጉሥ ዳዊት
የሠራው ኃጢአት ምን ነበር?
ይቅር የተባለው ለምንድን ነው?
ይሖዋ ይቅር እንዳለው ያሳየው እንዴት ነው?
ንጉሥ ምናሴ
የሠራው ኃጢአት ምን ነበር?
ይቅር የተባለው ለምንድን ነው?
ይሖዋ ይቅር እንዳለው ያሳየው እንዴት ነው?
ሐዋርያው ጴጥሮስ
የሠራው ኃጢአት ምን ነበር?
ይቅር የተባለው ለምንድን ነው?
ይሖዋ ይቅር እንዳለው ያሳየው እንዴት ነው?