በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የውይይት ናሙናዎች
መመሥከር—ለኅዳር ወር (ልዩ ዘመቻ)
ጥያቄ፦ ግጭትና ጦርነት የማይኖርበት ጊዜ ይመጣል ብለህ ታስባለህ?
ጥቅስ፦ መዝ 37:10, 11
ለቀጣዩ ጊዜ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መጪው ጊዜ ምን ተስፋ ይሰጣል?
ከማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን መካከል ይህ ጥቅስ የተብራራባቸው፦
መመሥከር—ለታኅሣሥ ወርa
ጥያቄ፦ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምን አመለካከት አለህ?
ጥቅስ፦ ሮም 15:4
ለቀጣዩ ጊዜ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መጪው ጊዜ ምን ተስፋ ይሰጣል?
ከማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን መካከል ይህ ጥቅስ የተብራራባቸው፦
ተመላልሶ መጠየቅb
ጥያቄ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መጪው ጊዜ ምን ተስፋ ይሰጣል?
ጥቅስ፦ ራእይ 21:3, 4
ለቀጣዩ ጊዜ፦ መጽሐፍ ቅዱስን ለመረዳት ምን ያግዘናል?
ከማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን መካከል ይህ ጥቅስ የተብራራባቸው፦