የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 መጋቢት ገጽ 10
  • ለጥበብ ትልቅ ቦታ ሰጥታለች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለጥበብ ትልቅ ቦታ ሰጥታለች
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋን ለጥበቡ አወድሱት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ከፍተኛ ወሮታ ያስገኘ ጉብኝት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1999
  • የተትረፈረፈ ልግስና
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1999
  • የይሖዋ ሕጎች ጥበብ የሚንጸባረቅባቸውና ፍትሐዊ ናቸው
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 መጋቢት ገጽ 10
የሳባ ንግሥት ለንጉሥ ሰለሞን ስጦታ ስታመጣለት። ቆሞ ሲቀበላት። ወደ ሰለሞን ዙፋን በሚወስደው ደረጃ መነሻ ላይ ዘማሪዎችና ጠባቂዎች ቆመዋል።

የሳባ ንግሥት የንጉሥ ሰለሞንን ቤተ መንግሥት ስትጎበኝ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ለጥበብ ትልቅ ቦታ ሰጥታለች

የሳባ ንግሥት ሰለሞንን ለማግኘት ረጅምና አድካሚ ጉዞ አድርጋለች (2ዜና 9:1, 2፤ w99 11/1 20 አን. 4፤ w99 7/1 30 አን. 4-5)

የሰለሞንን ጥበብና ብልጽግና ስትመለከት በመገረም ፈዛ ቀረች (2ዜና 9:3, 4፤ w99 7/1 30-31፤ የሽፋኑን ሥዕል ተመልከት)

ያየችው ነገር ይሖዋን ለማወደስ አነሳስቷታል (2ዜና 9:7, 8፤ it-2 990-991)

የሳባ ንግሥትና አገልጋዮቿ ንጉሥ ሰለሞንን ለማየት በግመል ሲሄዱ።

የሳባ ንግሥት ለጥበብ ትልቅ ቦታ ስለሰጠች ጥበብን ለማግኘት ስትል ብዙ መሥዋዕት ለመክፈል ፈቃደኛ ነበረች።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ጥበብን እንደተሸሸገ ሀብት አጥብቄ ለመፈለግ ፈቃደኛ ነኝ?’—ምሳሌ 2:1-6

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ