የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 መጋቢት ገጽ 11
  • መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ማንበብ ጥበብ ለማግኘት ይረዳል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ማንበብ ጥበብ ለማግኘት ይረዳል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በይሖዋ እንደምንታመን የሚያሳዩ ውሳኔዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
    የ2025-2026 የወረዳ ስብሰባ ፕሮግራም—የወረዳ የበላይ ተመልካች የሚገኝበት
  • የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
    የ2025-2026 የወረዳ ስብሰባ ፕሮግራም—የቅርንጫፍ ቢሮ ተወካይ የሚገኝበት
  • የምታደርገውን መሻሻል ገምግም
    ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 መጋቢት ገጽ 11

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ማንበብ ጥበብ ለማግኘት ይረዳል

አምላካዊ ጥበብ እንደተሸሸገ ሀብት ውድ ነው። (ምሳሌ 2:1-6) ጥበብ፣ አስተዋዮች እንድንሆንና ጥሩ ውሳኔ እንድናደርግ ይረዳናል። ከጉዳትም ይጠብቀናል። በመሆኑም ጥበብ “በጣም አስፈላጊ ነገር” ነው። (ምሳሌ 4:5-7) በአምላክ ቃል ውስጥ የተሸሸገውን መንፈሳዊ ሀብት ቆፍሮ ለማውጣት ጥረት ይጠይቃል። የአምላክን ቃል “ቀንም ሆነ ሌሊት” ማለትም በየዕለቱ በማንበብ መጀመር እንችላለን። (ኢያሱ 1:8) የአምላክን ቃል አዘውትረን ለማንበብና ከንባባችን ደስታ ለማግኘት የሚረዱንን አንዳንድ ነገሮች እስቲ እንመልከት።

ወጣቶች የአምላክን ቃል መውደድ የተማሩት እንዴት ነው? የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

እነዚህ ወጣቶች መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ለማንበብ ጥረት ሲያደርጉ ምን ተፈታታኝ ሁኔታ አጋጥሟቸዋል? የረዳቸውስ ምንድን ነው?

  • “ወጣቶች የአምላክን ቃል መውደድ የተማሩት እንዴት ነው?” ከሚለው ቪዲዮ የተወሰደ ፎቶግራፍ። ሜላኒ።

    ሜላኒ

  • “ወጣቶች የአምላክን ቃል መውደድ የተማሩት እንዴት ነው?” ከሚለው ቪዲዮ የተወሰደ ፎቶግራፍ። ሳሙኤል።

    ሳሙኤል

  • “ወጣቶች የአምላክን ቃል መውደድ የተማሩት እንዴት ነው?” ከሚለው ቪዲዮ የተወሰደ ፎቶግራፍ። ሴሊን።

    ሴሊን

  • “ወጣቶች የአምላክን ቃል መውደድ የተማሩት እንዴት ነው?” ከሚለው ቪዲዮ የተወሰደ ፎቶግራፍ። ራፌሊዮ።

    ራፌሊዮ

መጽሐፍ ቅዱስን የማነብበት ፕሮግራም፦

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ