የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ኅዳር ገጽ 7
  • “ባሏችሁ ነገሮች ረክታችሁ ኑሩ”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “ባሏችሁ ነገሮች ረክታችሁ ኑሩ”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • አትጨነቁ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ገንዘብ የክፋት ሁሉ ሥር ነው?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
  • መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሥራና ስለ ገንዘብ ምን ይላል?
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ባለህ ረክተህ የመኖርን “ሚስጥር” ተምረሃል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2025
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ኅዳር ገጽ 7

ክርስቲያናዊ ሕይወት

“ባሏችሁ ነገሮች ረክታችሁ ኑሩ”

የገንዘብ ችግር ካጋጠመን መንፈሳዊነታችንን አደጋ ላይ ሊጥል የሚችል ነገር ለማድረግ ልንፈተን እንችላለን። ለምሳሌ ብዙ ገንዘብ የሚያስገኝ ሆኖም መንፈሳዊነታችንን መሥዋዕት ማድረግ የሚጠይቅ አጋጣሚ ሊከፈትልን ይችላል። ዕብራውያን 13:5 ላይ ማሰላሰላችን ይረዳናል።

“አኗኗራችሁ ከገንዘብ ፍቅር ነፃ ይሁን”

  • ለገንዘብ ያላችሁን አመለካከት በጸሎት አስቡበት፤ እንዲሁም ለልጆቻችሁ ምን ዓይነት ምሳሌ እየተዋችሁ እንደሆነ አስቡ።—g 9/15 6

“ባሏችሁ ነገሮች ረክታችሁ ኑሩ”

  • በእርግጥ ስለሚያስፈልጋችሁ ነገር ያላችሁን አመለካከት አስተካክሉ።—w16.07 7 አን. 1-2

“ፈጽሞ አልተውህም፤ በምንም ዓይነት አልጥልህም”

  • መንግሥቱን ማስቀደማችሁን ከቀጠላችሁ ይሖዋ በሕይወት ውስጥ የሚያስፈልጓችሁን ነገሮች ለማግኘት እንደሚረዳችሁ እምነት ይኑራችሁ።—w14 4/15 21 አን. 17

ምስሎች፦ “ወንድሞቻችን ሰላማቸውን ጠብቀው እየኖሩ ያሉት እንዴት ነው?—የኢኮኖሚ ችግር ቢኖርባቸውም” ከተባለው ቪዲዮ የተወሰዱ ትዕይንቶች። 1. ሚጌል ደጅ ካለ የዳቦ መጋገሪያ ጎን ቆሞ ሊጥ ሲያቦካ። 2. ልብስ ሲተኩስ። 3. ወደተቀጠረበት መደብር ለመሄድ ፈገግ ብሎ መስተዋት እያየ ሲዘገጃጅ።

ወንድሞቻችን ሰላማቸውን ጠብቀው እየኖሩ ያሉት እንዴት ነው?—የኢኮኖሚ ችግር ቢኖርባቸውም የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተለውን ጥያቄ ለመመለስ ሞክር፦

ከሚጌል ኖቮአ ተሞክሮ ምን ትምህርት አግኝተሃል?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ