የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ijwcl ርዕስ 26
  • ‘ከፍተኛ ዋጋ ያለውን ዕንቁ’ አግኝተዋል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ‘ከፍተኛ ዋጋ ያለውን ዕንቁ’ አግኝተዋል
  • መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ‘እጅግ ውድ የሆነ ዕንቁ ማግኘት’
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2005
  • በዛሬው ጊዜ “እጅግ ውድ የሆነ ዕንቊ” ለማግኘት የተደረገ ጥረት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2005
  • ልባችሁ በመንፈሳዊ ሀብት ላይ ያተኮረ ይሁን
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2017
  • ስለ መንግሥቱ የተነገሩ ምሳሌዎች
    ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
ለተጨማሪ መረጃ
መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል
ijwcl ርዕስ 26

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

‘ከፍተኛ ዋጋ ያለውን ዕንቁ’ አግኝተዋል

ኢየሱስ እንዳስተማረው የሰውን ልጅ እየተፈታተኑ ላሉ ችግሮች በሙሉ እልባት የሚሰጠው የአምላክ መንግሥት ነው። (ማቴዎስ 6:10) ኢየሱስ፣ ስለ አምላክ መንግሥት የሚገልጸው እውነት ያለውን ውድ ዋጋ ለማጉላት በማቴዎስ 13:44-46 ላይ የሚገኙትን የሚከተሉትን ሁለት ምሳሌዎች ተናግሯል፦

ምስሎች፦ በኢየሱስ ምሳሌዎች ላይ የተጠቀሱ ሁለት ሰዎች። 1. እርሻ ላይ እየቆፈረ ያለ አንድ ሰው ባገኘው ነገር በጣም ተገርሞ። 2. ሌላኛው ሰው በእጁ የያዘውን ዕንቁ በፈገግታ እየተመለከተ።
  • እርሻ ውስጥ እየሠራ ያለ አንድ ሰው የተደበቀ ውድ ሀብት ሳያስበው አገኘ።

  • ጥሩ ዕንቁ እየፈለገ ያለ አንድ ተጓዥ ነጋዴ ከፍተኛ ዋጋ ያለው አንድ ዕንቁ አገኘ።

ሁለቱም ሰዎች በጣም ከመደሰታቸው የተነሳ ያገኙትን ውድ ሀብት እጃቸው ለማስገባት ሲሉ ያላቸውን ሁሉ ሸጠዋል። በምሳሌው ላይ የተገለጹት ሰዎች የሚያመለክቱት የአምላክን መንግሥት እንደ ውድ ሀብት የሚመለከቱ ሰዎችን ነው፤ ይህ መንግሥት የሚያስገኘውን በረከት ለማግኘት ሲሉ ብዙ መሥዋዕትነት ከፍለዋል። (ሉቃስ 18:29, 30) ለአብነት ያህል፣ ይህ ቪዲዮ የሁለት ሰዎችን ታሪክ ያወሳል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ