የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ijwbq ርዕስ 27
  • ስለ ምን ነገር መጸለይ እችላለሁ?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ስለ ምን ነገር መጸለይ እችላለሁ?
  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
  • ወደ አምላክ የመጸለይ ውድ መብት
    መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምረናል?
  • በጸሎት አማካኝነት ከአምላክ ጋር መቀራረብ
    አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው?
  • ምን ብለን እንጸልይ?—ጸሎት የሚባለው አቡነ ዘበሰማያት ብቻ ነው?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
  • በጸሎት አማካኝነት ወደ አምላክ ቅረብ
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
ለተጨማሪ መረጃ
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
ijwbq ርዕስ 27

ስለ ምን ነገር መጸለይ እችላለሁ?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሚገኙት የአምላክ መሥፈርቶች ጋር የሚስማማ እስከሆነ ድረስ ስለፈለግከው ነገር መጸለይ ትችላለህ። “የምንጠይቀው ነገር ምንም ይሁን ምን ከፈቃዱ ጋር በሚስማማ ሁኔታ እስከለመንን ድረስ ይሰማናል።” (1 ዮሐንስ 5:14) ታዲያ አንተን ስለሚያሳስቡህ ነገሮች መጸለይ ትችላለህ? አዎ፣ ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ “ልባችሁን በፊቱ አፍስሱ” ይላል።—መዝሙር 62:8

ለምሳሌ የሚከተሉትን ነገሮች ለማግኘት መጸለይ እንችላለን

  • እምነት።—ሉቃስ 17:5

  • ትክክል የሆነውን ለማድረግ የሚረዳንን መንፈስ ቅዱስ ወይም ኃይል።—ሉቃስ 11:13

  • ችግሮችን ለመወጣትና ፈተናን ለመቋቋም የሚያስችል ጥንካሬ።—ፊልጵስዩስ 4:13

  • ውስጣዊ ሰላም ወይም መረጋጋት።—ፊልጵስዩስ 4:6, 7

  • ጥሩ ውሳኔ ለማድረግ የሚያስችል ጥበብ።—ያዕቆብ 1:5

  • ዕለታዊ ፍላጎቶቻችንን።—ማቴዎስ 6:11

  • የኃጢአት ይቅርታ።—ማቴዎስ 6:12

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ