ተጨማሪ ሐሳብ
^ 2. አዲስ ዓለም ትርጉምን ለየት የሚያደርገው ሌላም ነገር አለ፤ የሚሠራጨው ያለክፍያ ነው። በዚህም የተነሳ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ማንበብ ችለዋል። አዲስ ዓለም ትርጉም በአሁኑ ጊዜ 130 በሚያህሉ ቋንቋዎች ይገኛል። እንዲያውም ይህን ትርጉም www.pr2711.com/am ላይ ማንበብ ትችላለህ።