ተጨማሪ ሐሳብ
^ [1] (አንቀጽ 12) ቀጥሎ የተጠቀሱት ሰዎችም በመካከላቸው የተፈጠረውን አለመግባባት ሰላማዊ በሆነ መንገድ መፍታት ችለዋል፦ ያዕቆብና ኤሳው (ዘፍ. 27:41-45፤ 33:1-11)፤ ዮሴፍና ወንድሞቹ (ዘፍ. 45:1-15) እንዲሁም ጌድዮንና የኤፍሬም ሰዎች። (መሳ. 8:1-3) ምናልባት አንተም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ ሌሎች ምሳሌዎችን ታስታውስ ይሆናል።