የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

ተጨማሪ ሐሳብ

^ [1] (አንቀጽ 14) አይሁዳውያን ለ70 ዓመታት በባቢሎን ተማርከው መቆየታቸው፣ ክህደት ከተነሳ በኋላ ክርስቲያኖች ካጋጠማቸው ነገር ጋር በብዙ መንገዶች ይመሳሰላል። ይሁንና አይሁዳውያን በምርኮ መወሰዳቸው ክርስቲያኖች ላጋጠማቸው ነገር ትንቢታዊ ጥላ የሚሆን አይመስልም። ይህን የምንልበት አንደኛው ምክንያት፣ የአምላክ ሕዝብ በምርኮ የቆዩበት ጊዜ ርዝመት የሚለያይ መሆኑ ነው። በመሆኑም አይሁዳውያን በምርኮ ከመወሰዳቸው ጋር የሚያያዙት ሁኔታዎች በሙሉ፣ ቅቡዓን ክርስቲያኖች እስከ 1919 ባሉት ዓመታት ላጋጠሟቸው ነገሮች ትንቢታዊ ጥላ ሊሆኑ እንደሚችሉ ማሰብ አይኖርብንም።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ