የግርጌ ማስታወሻ የሰብዓ ሊቃናት ትርጉም አምስት ተጨማሪ ስሞችን ይጠቅሳል። እስጢፋኖስ በሥራ 7:14 ላይ 70 ነፍስ በማለት ፋንታ 75 ነፍስ ያለው ከዚህ ትርጉም ስለጠቀሰ ሊሆን ይችላል።