የግርጌ ማስታወሻ እዚህ ላይ የተጠቀሰው እንስሳ አንዳንዶች የሜዳ አህያ እንደሆነ አድርገው ቢያስቡም የዱር አህያ ዝርያ ነው። ይህም በራስ የመመራት ባሕርይን ለማመልከት የገባ ሳይሆን አይቀርም።