የግርጌ ማስታወሻ ይህ የሌሎቹን መለኪያዎች ትክክለኛነት ለማረጋገጥ የሚያስችል በቤተ መንግሥት ውስጥ የሚቀመጥ ሚዛን ወይም ከተለመደው ሰቅል የተለየ “ንጉሣዊ” ሰቅል ሳይሆን አይቀርም።