የግርጌ ማስታወሻ አንዳንድ የሰብዓ ሊቃናት ጥንታዊ ጽሑፎች “መሥዋዕትንና መባን አልፈለግክም፤ ከዚህ ይልቅ አካል አዘጋጀህልኝ” ይላሉ። ከዕብ 10:5 ጋር አወዳድር።