የግርጌ ማስታወሻ የቂጣ በዓል የሚከበርበት የመጀመሪያው ቀን ምንጊዜም የሰንበት ቀን እንደሆነ ተደርጎ ይቆጠር ነበር። ይህ ሰንበት ከሳምንቱ የሰንበት ቀን ጋር ሲገጣጠም ደግሞ ታላቅ ሰንበት ተብሎ ይጠራል።