የግርጌ ማስታወሻ እዚህ ላይ ጳውሎስ የመጠጥ መባን ምሳሌያዊ በሆነ መንገድ የተጠቀመ ሲሆን ክርስቲያን ባልንጀሮቹን ለመጥቀም ሲል ራሱን ሳይቆጥብ ለመስጠት ፈቃደኛ መሆኑን ያሳያል።