የግርጌ ማስታወሻ a ሻማኒዝም የተመሠረተው በጥንቆላ ኃይል የመፈወስና ከመንፈሳዊው ዓለም ጋር የመነጋገር ኃይል አለው ተብሎ በሚታመንበት ሻማን የተባለ ሃይማኖታዊ ሰው ላይ ነው።