የግርጌ ማስታወሻ b በልጆች ላይ የሚፈጸመውን ወሲባዊ በደል በተመለከተ የሚሰጡት ፍቺዎችና ጥናቶቹ የሚካሄዱባቸው መንገዶች በእጅጉ ስለሚለያዩ ትክክለኛ አኃዛዊ መረጃ ማግኘት በጣም አዳጋች ነው።