የግርጌ ማስታወሻ a ፍቺን የሚመለከቱ ጉዳዮች በችሎት ፊት በሚታዩበት ጊዜ አንዳንዴ ባልና ሚስቱ በፍርዱ ሂደት ለመርታት ሲሉ ልጄ በጾታ ተነውሯል የሚለውን ክስ መሣሪያ አድርገው ይጠቀማሉ።