የግርጌ ማስታወሻ a በ1840ዎቹ መጀመሪያ ላይ ይህን አነስተኛ የሆነ ስርጉድና ተግባሩን የገለጸው እንግሊዛዊው ቀዶ ሐኪምና ሂስቶሎጂስት ዊልያም ቦውማን ነበር። በመሆኑም ስርጉዱ በእሱ ስም ሊሰየም ችሏል።