የግርጌ ማስታወሻ
a በጥቅሉ ሲታይ አይ ኤል ኦ ማንኛውም ሰው የግድ ሊያጠናቅቀው የሚገባውን የትምህርት ደረጃ ለመጨረስ 15 ዓመት በቂ እንደሆነ በማሰብ ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናት ፈጽሞ በሥራ ዓለም መሠማራት እንደሌለባቸው ይደነግጋል። በዓለም ዙሪያ ምን ያህል ሕፃናት በሥራው ዓለም እንደተሠማሩ ለማወቅ የሚያስችል ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት በስፋት የሚሠራበት መመዘኛ ይህ ነው።