የግርጌ ማስታወሻ a በዚህ ጽሑፍ ዕፅ (drugs) የሚለው አጠራር ከሕክምና አገልግሎት ውጭ፣ ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ የሚሠራጩትን ሱስ የሚያስይዙ አደገኛ መድኃኒቶችንና ዕፆችን ያመለክታል።