የግርጌ ማስታወሻ c ማሪዋና የሚሠራው ከካናቢስ የደረቁ አበቦች የላይኛ ክፍል ነው። ከዚሁ ተክል የሚወጣው ሙጫው ሐሺሽ ይሆናል። ሁለቱም በዕፅ ወሳጆች የሚጨሱ ናቸው።