የግርጌ ማስታወሻ
d ሕፃኑ ሁለቱንም ማለትም ጡትም እንዲጠባ ምትክ የሚሆኑ ምግቦችንም እንዲመገብ ማድረግ በኤች አይ ቪ የመለከፍ አጋጣሚውን ከፍ ሊያደርገው እንደሚችልና የእናት ጡት ወተት የቫይረሱን አቅም የሚያዳክም ፀረ ቫይረስ ንጥረ ነገር ሊኖረው እንደሚችል በቅርቡ የተደረጉ ጥናቶች ያስረዳሉ። ይህ እውነት ከሆነ ደግሞ አደጋው እያለም እንኳ ቢሆንም ሕፃኑን የእናት ጡት ወተት ብቻ እንዲመገብ ማድረጉ የተሻለ ምርጫ ሊሆን ይችላል። ያም ሆነ ይህ የዚህ ጥናት ግኝቶች ገና መረጋገጥ አለባቸው።