የግርጌ ማስታወሻ
b እነዚህ 48 ህብረ ከዋክብት በሜሶጶጣሚያ፣ በሜዲትራንያን አካባቢና በአውሮፓ ይታወቁ ነበር። ከጊዜ በኋላ እነዚህ ህብረ ከዋክብት በስደተኞች አማካኝነት በሰሜን አሜሪካና በአውስትራሊያም ሊታወቁ ችለዋል። ይሁን እንጂ እንደ ቻይናውያንና የሰሜን አሜሪካ ህንዶች ያሉ ሌሎች ሕዝቦች ከዋክብትን የሚከፋፍሏቸው ለየት ባለ መንገድ ነው።