የግርጌ ማስታወሻ
b ሴራ ማክላንሃን እና ጋሪ ሳንድፈር የተባሉት ተመራማሪዎች እንዳሉት ከሆነ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ “የገንዘብ ድጎማ የማግኘት መብት ካላቸው ልጆች መካከል 40 በመቶ ገደማ የሚሆኑት ይህን የገንዘብ ድጎማ ማግኘት የሚችሉበት [የፍርድ ቤት] ትእዛዝ ያልወጣላቸው ሲሆን ይህን የፍርድ ቤት ማዘዣ ካገኙት መካከል ደግሞ አንድ አራተኛ የሚሆኑት ምንም የገንዘብ ድጎማ አያገኙም። የሚገባቸውን ገንዘብ ሙሉ በሙሉ የሚያገኙት ልጆች ደግሞ ከአንድ ሦስተኛ ያነሱ ናቸው።”