የግርጌ ማስታወሻ b ስምምነቱ ከመጋቢት 1, 1999 ጀምሮ ሥራ ላይ ውሏል። እስከ ጥር 6, 2000 ድረስ 137 አገሮች ይህን ስምምነት የፈረሙ ሲሆን ከእነዚህ መካከል 90 የሚሆኑት አገሮች አጽድቀውታል።